news

ማስታወቂያ

እሁድ ጠዋትን በግሬስ በአትክልት ኩትኮታ ጀምረናል ፡ አረጋውያን እና ህሙማንን እጅግ ከሚያዝናናቸው መርሀግብሮቻችን ውስጥ አንዱ ነው ፡ የጠዋቱ ፀሀይ ፡ ከአፈሩ ሽታ እና ከተፈጥሮ ጋር ፡ መልካም ሰንበት!!!

በግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማዕከል የምንሰራውን ማወቅ ከፈለጉ ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ – t.me/gracenursinghome ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0967-03-42-42 / 0954-99-11-90. 0967-03-42-42 / 0954-99-11-90.

we will have recreational time with our petients. Dont miss it!